ሮሜ 11:7 NASV

7 እንግዲህ ምንድን ነው? እስራኤል አጥብቀው የፈለጉትን አላገኙትም፤ የተመረጡት ግን አገኙት፤ የቀሩትም ልባቸው ደነደነ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሮሜ 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሮሜ 11:7