ሮሜ 13:1 NASV

1 ማንኛውም ሰው በሥልጣን ላሉት ሹማምት መገዛት ይገባዋል፤ ከእግዚአብሔር ካልሆነ በቀር ሥልጣን የለምና፤ ያሉትም ባለ ሥልጣናት በእግዚአብሔር የተሾሙ ናቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሮሜ 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሮሜ 13:1