ሮሜ 13:7 NASV

7 ለእያንዳንዱ የሚገባውን ስጡ፤ ግብር ከሆነ ግብርን፣ ቀረጥ ከሆነም ቀረጥን፣ መፈራት ለሚገባው መፈራትን፣ ክብር ለሚገባውም ክብርን ስጡ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሮሜ 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሮሜ 13:7