ሮሜ 14:23 NASV

23 ነገር ግን የሚጠራጠር ሰው ቢበላ በእምነት ስላልሆነ፣ ተፈርዶበታል፤ በእምነት ያልተደረገ ሁሉ ኀጢአት ነውና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሮሜ 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሮሜ 14:23