ሮሜ 15:16 NASV

16 በእግዚአብሔር ወንጌል የክህነት ተግባር፣ ለአሕዛብ የክርስቶስ ኢየሱስ አገልጋይ ለመሆን ነው፤ ይኸውም አሕዛብ በመንፈስ ቅዱስ ተቀድሰው በእግዚአብሔር ዘንድ ተቀባይነት ያለው መሥዋዕት እንዲሆኑ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሮሜ 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሮሜ 15:16