ሮሜ 15:24 NASV

24 ይህን ዕቅድ ወደ እስጳንያ በምሄድበት ጊዜ ልፈጽመው አስባለሁ። በማልፍበትም ጊዜ ልጐበኛችሁና ከእናንተ ጋር ለጥቂት ጊዜ ቈይቼ ናፍቆቴን ከተወጣሁ በኋላ በጒዞዬ እንደም ትረዱኝ ተስፋ አደርጋለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሮሜ 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሮሜ 15:24