ሮሜ 15:3 NASV

3 ክርስቶስ ራሱን ደስ አላሰኘምና፤ ነገር ግን፣ “አንተን የሰደቡበት ስድብ በእኔ ላይ ደረሰብኝ” ተብሎ እንደ ተጻፈው ሆነበት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሮሜ 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሮሜ 15:3