9 እንዲሁም አሕዛብ እግዚአብሔርን ስለ ምሕረቱ ያመሰግኑት ዘንድ ነው፤ እንዲህ ተብሎ እንደ ተጻፈ፤“ስለዚህ በአሕዛብ መካከል አመሰግንሃለሁ፤ለስምህም እዘምራለሁ።”
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሮሜ 15
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሮሜ 15:9