ሮሜ 16:19 NASV

19 የእናንተን ታዛዥነት ሁሉም ሰምተዋል፤ በዚህም እኔ እጅግ ተደስቻለሁ። ሆኖም በጎ ስለ ሆነው ነገር ጥበበኞች፣ ክፉ ስለ ሆነውም የዋሆች እንድትሆኑ እፈልጋለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሮሜ 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሮሜ 16:19