ሮሜ 16:25-26 NASV

25-26 በዘላለማዊ አምላክ ትእዛዝ ሕዝቦች ሁሉ አምነው እንዲታዘዙ፣ በነቢያት መጻሕፍት አሁን በተገለጠው፣ ላለፉት ረጅም ዘመናት ተሰውሮ በነበረው ምስጢር መገለጥ መሠረት፣ በአስተማርሁት ወንጌልና በኢየሱስ ክርስቶስ መሰበክ ሊያጸናችሁ ለሚችለው፣

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሮሜ 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሮሜ 16:25-26