ሮሜ 16:7 NASV

7 ከእኔ ጋር ታስረው ለነበሩት ዘመዶቼ ለአንዲራኒቆንና ለዩልያን ሰላምታ አቅርቡልኝ፤ እነርሱ በሐዋርያት መካከል ስመጥሮችና በክርስቶስ በማመንም እኔን የቀደሙ ናቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሮሜ 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሮሜ 16:7