ሮሜ 2:10 NASV

10 ነገር ግን በጎ ለሚሠራ ለማንኛውም፣ አስቀድሞ ለአይሁድ ከዚያም ለአሕዛብ ክብር፣ ሞገስና ሰላም ይሆንለታል፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሮሜ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሮሜ 2:10