10 እንዲህ ተብሎ እንደ ተጻፈ፤“ጻድቅ ማንም የለም፤ አንድም እንኳ፤
11 አስተዋይ የለም፤እግዚአብሔርንም የሚሻ አንድም የለም።
12 ሁሉም ተሳስተዋል፤በአንድነት የማይጠቅሙ ሆነዋል፤በጎ የሚያደርግ ማንም የለም፤አንድም እንኳ።”
13 “ጒሮሮአቸው የተከፈተ መቃብር ነው፤አንደበታቸው ሽንገላን ያዘወትራል።”“በከንፈሮቻቸው የእባብ መርዝ አለ።”
14 “አፋቸው ርግማንና ምሬት ሞልቶበታል።”
15 “እግራቸው ደም ለማፍሰስ ፈጣን ነው፤
16 በመንገዳቸው ጥፋትና ጒስቊልና ይገኛል፤