ሮሜ 3:4 NASV

4 ፈጽሞ አይሆንም! ሰው ሁሉ ሐሰተኛ፣ እግዚአብሔር ግን እውነተኛ ይሁን፤ እንዲህ ተብሎ ተጽፎአልና፤“ከቃልህ የተነሣ እውነተኛ፣በፍርድም ፊት ረቺ ትሆናለህ።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሮሜ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሮሜ 3:4