ሮሜ 4:16 NASV

16 ስለዚህ ተስፋው በእምነት መጥቶአል፤ ይኸውም ተስፋው በጸጋ እንዲሆንና ለአብርሃም ዘር ሁሉ ዋስትና ይሆን ዘንድ ነው፤ ይህም በሕግ የእርሱ ለሆኑት ብቻ ሳይሆን፣ በእምነት የአብርሃም ለሆኑትም ነው፤ እርሱም የሁላችን አባት ነው፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሮሜ 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሮሜ 4:16