ሮሜ 4:18 NASV

18 “ዘርህም እንዲሁ ይሆናል” ተብሎ ለእርሱ በተነገረው መሠረት፣ ምንም ተስፋ በሌለበት፣ አብርሃም በተስፋ አምኖ የብዙ ሕዝብ አባት ሆነ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሮሜ 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሮሜ 4:18