ሮሜ 4:9 NASV

9 ይህ ብፅዕና ለተገረዙት ብቻ ነው ወይስ ላልተገረዙትም? የአብርሃም እምነቱ ጽድቅ ሆኖ ተቈጠረለት ብለናል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሮሜ 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሮሜ 4:9