ሮሜ 6:16 NASV

16 ራሳችሁን እንደ ባሪያ አድርጋችሁ ስታቀርቡ፣ ለምት ታዘዙት ለእርሱ፣ ይኸውም ወደ ሞት ለሚወስደው ለኀጢአት ወይም ወደ ጽድቅ ለሚያደርሰው ለመታዘዝ ባሮች እንደሆናችሁ አታውቁምን?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሮሜ 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሮሜ 6:16