ሮሜ 7:3 NASV

3 ነገር ግን ባሏ በሕይወት እያለ ሌላ ሰው ብታገባ አመንዝራ ትባላለች፤ ባሏ ቢሞት ግን ሌላ ሰው ብታገባም እንኳ፣ ከዚያ ሕግ ነጻ ትሆናለች፤ አመንዝራ አትባልም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሮሜ 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሮሜ 7:3