ሮሜ 8:15 NASV

15 እንደ ገና የፍርሀት ባሪያ የሚያደርጋችሁን መንፈስ ሳይሆን፣ “አባ፣ አባት” ብለን የምንጠራበትን የልጅነት መንፈስ ተቀብላችኋልና፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሮሜ 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሮሜ 8:15