ሮሜ 8:22 NASV

22 እስከ አሁን ድረስ ፍጥረት ሁሉ በምጥ ጊዜ እንዳለው ሥቃይ በመቃተት ላይ እንደሚገኝ እናውቃለን።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሮሜ 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሮሜ 8:22