ሮሜ 8:29 NASV

29 እግዚአብሔር አስቀድሞ ያወቃቸውን የልጁን መልክ እንዲመስሉ አስቀድሞ ወሰናቸው፤ ይኸውም ከብዙ ወንድሞች መካከል እርሱ በኵር እንዲሆን ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሮሜ 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሮሜ 8:29