ሮሜ 8:3 NASV

3 ሕግ ከሥጋ ባሕርይ የተነሣ ደክሞ ሊፈጽም ያልቻለውን፣ እግዚአብሔር የገዛ ልጁን በኀጢአተኛ ሰው አምሳል፣ የኀጢአት መሥዋዕት እንዲሆን በመላክ ፈጸመው፤ በዚህም ኀጢአትን በሥጋ ኰነነ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሮሜ 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሮሜ 8:3