ሮሜ 8:5 NASV

5 እንደ ሥጋ የሚኖሩ ልባቸውን በሥጋ ፍላጎት ላይ ያሳርፋሉ፤ እንደ መንፈስ የሚኖሩ ግን ልባቸውን በመንፈስ ፍላጎት ላይ ያደርጋሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሮሜ 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሮሜ 8:5