5 የአርሞንዔምን ተራራ፣ ሰልካንን፣ ባሳንን ሁሉ እስከ ጌሹራውያንና እስከ ማዕካታውያን ድንበሮች እንዲሁም ከገለዓድ እኩሌታ እስከ ሐሴቦን ንጉሥ እስከ ሴዎን ወሰን ድረስ ገዝቶአል።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 12
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 12:5