9 ስለዚህም ሙሴ በዚያች ዕለት፣ ‘አምላኬን እግዚአብሔርን በፍጹም ልብህ ተከትለኸዋልና እግርህ የረገጣት ምድር ለዘላለም የአንተና የዘርህ ርስት ትሆናለች’ ብሎ ማለልኝ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 14
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 14:9