25 ገባዖን፣ ራማ፣ ብኤሮት፣
26 ምጽጳ፣ ከፊራ፣ አሞቂ፣
27 ሬቄም፣ ይርጵኤል፣ ተርአላ፣
28 ጼላ፣ ኤሌፍ፣ የኢያቡሳውያን ከተማ ኢየሩሳሌም፣ ጊብዓ እንዲሁም ቂርያት ነበሩ፤ እነዚህም ከነ መንደሮቻቸው ዐሥራ አራት ከተሞች ናቸው።እንግዲህ የብንያም ነገድ በየጐሣቸው የወረሱት ይህ ነበር።