28 ጼላ፣ ኤሌፍ፣ የኢያቡሳውያን ከተማ ኢየሩሳሌም፣ ጊብዓ እንዲሁም ቂርያት ነበሩ፤ እነዚህም ከነ መንደሮቻቸው ዐሥራ አራት ከተሞች ናቸው።እንግዲህ የብንያም ነገድ በየጐሣቸው የወረሱት ይህ ነበር።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 18
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 18:28