7 ስለዚህም በኰረብታማው በንፍታሌም ምድር በገሊላ ቃዴስን፣ በኰረብታማው በኤፍሬም ምድር ሴኬምን፣ በኰረብታማው በይሁዳ ምድር ኬብሮን የምትባለውን ቂርያት አርባቅን ለዩ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 20
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 20:7