1 ቤተ ሰቦቻቸውን ይዘው ከያዕቆብ ጋር ወደ ግብፅ የሄዱት የእስራኤል ልጆች ስሞች እነዚህ ናቸው፦
2 ሮቤል፣ ስምዖን፣ ሌዊ፣ ይሁዳ፣
3 ይሳኮር፣ ዛብሎን፣ ብንያም፣
4 ዳን፣ ንፍታሌም፣ ጋድና አሴር።