17 የቂጣን በዓል አክብሩ፤ ሰራዊታችሁን ከግብፅ ምድር ያወጣሁት በዚች ዕለት ነውና። ይህን ዕለት ለሚቀጥለው ትውልድ ቋሚ ሥርዐት በማድረግ አክብሩት።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 12
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 12:17