22 ከዚያም ጭብጥ የሂሶጵ ቅጠል በመውሰድ፣ በሳህን ውስጥ ካለው ደም ነክራችሁ የየቤቶቻችሁን ጉበንና ግራ ቀኝ መቃኑን ቀቡ። ከእናንተ አንድም ሰው እስኪነጋ ድረስ ከቤቱ አይውጣ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 12
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 12:22