38 ይህም በአሮን ግንባር ላይ ይሆናል፤ እስራኤላውያን ለይተው በሚያቀርቧቸው በማናቸውም የተቀደሱ ስጦታዎች ውስጥ ያለውን በደል ይሸከማል፤ በእግዚአብሔር (ያህዌ) ፊት ተቀባይነት እንዲኖራቸው ሁል ጊዜ በአሮን ግንባር ላይ ይሆናል።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 28
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 28:38