17 እግዚአብሔርም (ያህዌ) ሙሴን፣ “በአንተ ደስ ስላለኝና በስም ስለማውቅህ፣ የጠየቅኸውን ያንኑ አደርጋለሁ” አለው።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 33
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 33:17