ዘፀአት 37:21 NASV

21 አንደኛው እንቡጥ ከመቅረዙ ወጣ ብለው በሚገኙት በመጀመሪያው ጥንድ ቅርንጫፎች ሥር ሁለተኛውም እምቡጥ በሁለተኛው ጥንድ ሥር እንዲሁም ሦስተኛው እንቡጥ በሦስተኛው ጥንድ ሥር ነበር፣ በስድስቱም ቅርንጫፎች እንዲሁ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 37

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 37:21