17 እንዲሁም ከተጠፈጠፈ ወርቅ ሦስት መቶ ትንንሽ ጋሻ አሠራ፤ በእያንዳንዱ ጋሻ የገባው ደግሞ ሦስት ምናን ወርቅ ነው። ንጉሡም እነዚህን የሊባኖስ ዱር በተባለው ቤተ መንግሥት አኖረ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 10
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 10:17