29 አንዱን ሠረገላ ከግብፅ የሚያመጡት በስድስት መቶ ሰቅል ብር ሲሆን፣ ፈረሱን ደግሞ በመቶ አምሳ ሰቅል ብር ያመጡ ነበር፤ ለኬጢያውያንና ለሶርያ ነገሥታትም አምጥተው ይሸጡላቸው ነበር።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 10
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 10:29