7 ሰሎሞን ከኢየሩሳሌም በስተ ምሥራቅ ባለው ተራራ ላይ ለአስጸያፊው የሞዓብ አምላክ ለካሞሽ እንዲሁም አስጸያፊ ለሆነው ለአሞናውያን አምላክ ለሞሎክ ማምለኪያ ኰረብታ ሠራ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 11
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 11:7