22 ንጉሥ አሳ አንድም ሰው እንዳይቀር በይሁዳ ሁሉ ዐዋጅ አስነገረ፤ ከዚያም ሕዝቡ ባኦስ በራማ አስቀምጦት የነበረውን ድንጋይና ዕንጨት አጋዘ፤ ንጉሡም በዚሁ ምጽጳንና በብንያም ውስጥ ጌባን ሠራ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 15
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 15:22