16 በዚያም ሰፈር የነበሩ እስራኤላውያን ዘምሪ ዐምፆ ንጉሡን መግደሉን እንደ ሰሙ፣ የሰራዊቱን አዛዥ ዖምሪን በዚያኑ ዕለት እዚያው ሰፈር ውስጥ በእስራኤል ላይ ማንገሣቸውን ዐወጁ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 16
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 16:16