13 ከዚያም ሚክያስን ሊጠራ የሄደው መልእክተኛ፣ “እነሆ፤ ሌሎቹ ነቢያት ንጉሡ ድል እንደሚያደርግ በአንድ ቃል ትንቢት እየተናገሩለት ነውና ያንተም ቃል ከእነርሱ ጋር አንድ እንዲሆን እባክህ መልካም ነገር ተናገር” አለው።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 22
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 22:13