31 በዚህ ጊዜ የሶርያ ንጉሥ ሠላሳ ሁለቱን የሠረገላ አዛዦች፣ “ከራሱ ከእስራኤል ንጉሥ በቀር ትንሽም ይሁን ትልቅ ከማንም ጋር እንዳትገጥሙ” ሲል አዞአቸው ነበር፤
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 22
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 22:31