31 ነገር ግን ኢዩ የእስራኤልን አምላክ የእግዚአብሔርን ሕግ በፍጹም ልቡ ለመጠበቅ ጥንቃቄ አላደረገም፤ ኢዮርብዓም፣ እስራኤልን ካሳተበት ኀጢአት አልራቀምና።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 10
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 10:31