2 ነገሥት 10:30 NASV

30 እግዚአብሔርም ኢዩን፣ “በፊቴ መልካም የሆነውን ነገር ስላደረግህና በአክዓብም ቤት ላይ እንዲደርስ በልቤ ያለውን ሁሉ ስለፈጸምህ፤ ዘርህ እስከ አራት ትውልድ ድረስ በእስራኤል ዙፋን ላይ ይቀመጣል” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 10:30