2 ነገሥት 10:29 NASV

29 ይሁን እንጂ ኢዩ የናባጥ ልጅ ኢዮርብዓም፣ በቤቴልና በዳን የወርቅ ጥጃዎች እንዲያመልኩ እስራኤልን ካሳተበት ኀጢአት አልራቀም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ነገሥት 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ነገሥት 10:29