1 ነገሥት 1:25 NASV

25 በዛሬው ቀን ታች ወርዶ ብዙ በሬዎች፣ ኮርማዎችና በጎች ሠውቶአል፤ የንጉሡን ልጆች በሙሉ፣ የሰራዊቱን አዛዦችና ካህኑን አብያታርንም ጠርቶአል፤ እነሆ፤ አሁን፣ ‘አዶንያስ ለዘላለም ይኑር’ እያሉ ከእርሱ ጋር በመብላትና በመጠጣት ላይ ናቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 1:25