1 ነገሥት 1:34 NASV

34 በዚያም ካህኑ ሳዶቅና ነቢዩ ናታን ቀብተው በእስራኤል ላይ ያንግሡት፤ ቀንደ መለከት ነፍታችሁም፣ ‘ንጉሥ ሰሎሞን ለዘላለም ይኑር!’ ብላችሁ ጩኹ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 1:34