1 ነገሥት 1:4 NASV

4 ልጃገረዲቱ እጅግ ቈንጆ ነበረች፤ ንጉሡንም ትንከባከበውና ታገለግለው ነበር፤ ንጉሡ ግን ከእርሷ ጋር ግንኙነት አልነበረውም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 1:4