1 ነገሥት 1:47 NASV

47 የመንግሥቱ ሹማምትም ወደ ጌታችን ወደ ንጉሥ ዳዊት መጥተው፣ ‘አምላክህ የሰሎሞንን ስም ከአንተ ስም የላቀ፣ ዙፋኑንም ከአንተ ዙፋን የበለጠ ያድርገው’ በማለት መልካም ምኞታቸውን ገልጸውለታል። ንጉሡም ዐልጋው ላይ ሆኖ በመስገድ፣

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 1:47