1 ነገሥት 1:53 NASV

53 ከዚያም ንጉሥ ሰሎሞን ሰዎች ልኮ ከመሠዊያው ላይ አወረዱት። አዶንያስም መጥቶ ለንጉሥ ሰሎሞን አጐንብሶ እጅ ነሣ፤ ሰሎሞንም፣ “በል ወደ ቤትህ ሂድ” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ነገሥት 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ነገሥት 1:53